ጥያቄ እና መልስ ክፍል 45
Voice of Truth and Life

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 45

2021-05-29
የዛሬ ጥያቄዎች 1. ቤተ ክርስትያንን ሊከፍል ሊለያይ የሚመ’ጣ የወንጌል ትምህርት ወደ ቤተ ክርስትያን ሲመጣ የአንድነት እና የህብረት መሰረት ሆነን መቆም የምንችለው እንዴት ነው? 2. ሰው እግዚአብሔርን እያወቀ መከተል የሚችለው እንዴት ነው? ሳያውቅ ከመከተል ኪሳራስ ለመውጣት ምን ማድረግ አለበት? 3. በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነውንና ያልሆነውን ስለት አውቀን መመለስ የለብንም ወይ? 4. እጊዚአብሔር አብረውን እንዲቆሙ የሰጠንን ሰዎች ማንነታቸውን አካሄዳቸውን ማወቅ አለብን ወይ? 5. በልማድ በምናደርገውና በእምነት በምናደርገው መካከል ያለውን ግንኙነት ብታብራራልን? 6. የምናደርገው ነገር ከእግዚአብሔር ነው እያልን ወደ ብርሃን መምጣት የሚያቅተን ለምንድን ነው? 7. ሁለት ዐይነት ሰዎች አሉ የራሳቸው መንፈሳዊ ትክክል ...
View more
Comments (3)

More Episodes

All Episodes>>

Get this podcast on your phone, Free

Create Your Podcast In Minutes

  • Full-featured podcast site
  • Unlimited storage and bandwidth
  • Comprehensive podcast stats
  • Distribute to Apple Podcasts, Spotify, and more
  • Make money with your podcast
Get Started
It is Free