S1E6-ይቅር ባይነት
ይቅርታ በመጠየቅ እና ይቅርታ በማድረግ የምናገኛቸው በረከት እና ፈውስ ምን እና ምን እና ምን ናቸው
S1E5-ከስሜታዊነት ወደላቀ የሀሳብ ሰውነት መሸጋገር
ስሜታዊ ከመሆን ይልቅ ምክንያታዊ መሆን ፣ ከሌሎች እና ከራሳችን ጋር ያለንን ግንኙነቶች ሁሉ ሊያድንልን ይችላል
S1E3-ወሰን
በሰዎች ግንኙነት ውስጥ ወሰን ምን እንደሆነ እና በህብረተሰባችን ውስጥ ድንበሮችን ለማስከበር እንዴት መስራት እንዳለብን እና እንዲሁም የሰዎችን ድንበር እንዴት እንደምናከብር የሚያመላክት ፕሮግራም
S1E4-የምንገነባው ቤት የምንኖርበት ይሁን
ነገን ስናባርር ዛሬ እያመለጠን ነው :: ለቁሳዊ ነገሮች ስንሮጥ በህይወት አንክሰር : ስልጣን ያለን በዛሬ በአሁን ላይ ነው ::
S1E2-ራስን መውደድ እና ልግስና
ራስን መውደድ እና ልግስና ፣ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እና እሱን ለማግኘት?