የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

https://anchor.fm/s/13fee008/podcast/rss
2 Followers 48 Episodes Claim Ownership
Yetena Weg Podcast. ® A production of Yetena Weg Health Promotion team. Our podcasts focus on general medical care, mental health, and health policy issues. We invite expert guests on each topic to bring you quality, evidence-based content. Yetena Weg is a legally registered nonprofit, based in the USA. It is run by an all-volunteer team of health care professionals. ይህን ፕሮግራም በቤታችሁ ሆናችሁ ፣ መኪናም እየነዳችሁም ፣ እንቅስቃሴም በምታረጉበት ሰአት ወይም ባላችሁ ማንኛውም ትርፍ ግዜ እንድታዳምጡት አስበን ያዘጋጀነው ነው። ያሉዋችሁን ጥያቄዎች፣...
View more

Episode List

የልብ በሽታ በሴቶች/ Heart Disease in Women

Nov 18th, 2023 1:49 PM

🫀የልብ በሽታ በሴቶችበዚህ ፖድካስት የጤና ወግ ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር በመተባበር የልብ በሽታ በሴቶች በሚል ርዕስ ስለተለያዩ 👉የልብ በሽታ መንስኤዎች👉ምልክቶች 👉በሴቶች ላይ የልብ በሽታ እንዴት እንደሚለይ እና👉የሕክምና አማራጮች እንወያያለን።ከእንግዶቻችን ✨ዶ/ር ብስራት ደመቀ (የውስጥ ደዌ እና የልብ ሐኪም እና ተባባሪ ፕሮፌሰር ) እና ✨ዶ/ር እዮኤል ውህብ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር ይከታተሉን። In this podcast, we discuss Heart Disease in Women, the various risk factors, different clinical presentations and the treatment options with our guests Dr. Bisrat Demeke (Internist and Cardiologist) and Dr. Eyoel Wuhib (Internist).

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም ስንል ምን ማለታችን ነው?

Jul 28th, 2023 8:25 AM

What is "System Bottlenecks Focused Reform (SBFR)” program in Ethiopia?  Managing Healthcare at low cost with limited resources 👉🏾Have you ever heard about the “system bottlenecks focused reform (SBFR)” program in Ethiopia? 👉🏾ስለ "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሰምተው ያውቃሉ? (ስርዓተ ማነቆዎች ተኮር ሪፎርም ) ▶️Join us for a game-changing discussion on SBFR - the newly designed pilot project aimed at improving hospital service delivery and enhancing patient outcomes. ▶️የሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እና የታካሚውን ውጤት ለማሻሻል የታለመው አዲስ የተነደፈው የሙከራ ፕሮጀክት (SBFR) ላይ የምናደርገውን ውይይት ይቀላቀሉን። ▶️የSBFR ፕሮግራም እንዴት እንደሚተገበር እና እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል ውይይቱን እንዳያመልጥዎ።

ትኩረታችንን ለሚጥል በሽታ

Jul 21st, 2023 6:20 PM

ትኩረታችንን ለሚጥል በሽታ ስለየሚጥል በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ? 👉🏾 የሚጥል በሽታ ስንል ምን ማለት ነው? 👉🏾 ምልክቶቹስ ምንድናቸው? 👉🏾 መንስኤዎቹስ ምንድናቸው? 👉🏾 ህክምናስ አለው? የተጎዱትን እንዴት መደገፍ እንችላለን? ከነርቭ ሐኪሙ ዶ/ር ደረጄ መልካ ጋር ያዳምጡ

ስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !! ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ

Feb 14th, 2023 7:28 PM

ስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !! Dr. Tinsae Alemayehu

ስለ ኦቲዝም ስፔክትረም እንወያይ

Feb 14th, 2023 7:28 PM

ኦቲዝም ስንል ምን ማለት ነው?

Get this podcast on your phone, Free

Create Your Podcast In Minutes

  • Full-featured podcast site
  • Unlimited storage and bandwidth
  • Comprehensive podcast stats
  • Distribute to Apple Podcasts, Spotify, and more
  • Make money with your podcast
Get Started
It is Free